አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
- ፌጦ
- በደቃቁ የተከተፈ ቃሪያና ነጭ ሽንኩርት
- ሎሚ
- ቃሪያ
- ቀይ ሽንኩርትና ነጭ ሽንኩርት
አዘገጃጀት
- ፌጦውን በደቃቁ መፍጨት
- ሎሚውን መጭመቅ
- ሽንኩርትና ቃሪያውን በደቃቁ መክተፍ
- ውኃ፣ የተጨመቀውን ሎሚ፣ የተከተፈውን ቃሪያና ሽንኩርት እንዲሁም ጨው አንድ ላይ ማደባለቅ
- እንጀራ ቆራርሶ ውስጡ በመጨመር መፈትፈት
-
በአብዛኛው መስከረም አንድ ቀን ጠዋት (ለእንቁጣጣሽ) በባዶ ሆድ የሚበላ
ነው፡፡
No comments:
Post a Comment