Tuesday, January 6, 2015

ዮም ተወልደ ቤዛ ኵሉ ዓለም! (የዓለም መድኃኒት ዛሬ ተወለደ)



ዮም ተወልደ ቤዛ ኵሉ ዓለም! (የዓለም መድኃኒት ዛሬ ተወለደ)
በኢትዮጵያ አቈጣጠር ማክሰኞ ታኅሣሥ 29 ቀን 5501 ዓመተ ዓለም እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ተወለደ፡፡ ዘንድሮ 7507 ዓመተ ዓለም ላይ ደርሰናል፡፡
ዛሬ እኛ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ልጆች እና በዓለም ዙርያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን በዓለ ልደቱን፣ በኛ ባሕረ ሐሳብ ዛሬን ታኅሣሥ 29 ብለን፣ ምሥራቃውያኑ ኦርቶዶክሳውያንም ዛሬን በጁሊያን አቈጣጠር  ዲሴምበር 25 ብለው  እያከበርን ነው፡፡
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ!
(ሔኖክ መደብር )

No comments:

Post a Comment